1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጋድ ጉባኤና ሶማሊያ

ዓርብ፣ ኅዳር 15 2004

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት IGAD አባል አገራት መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ዛሬ ባካሄዱት ጉባኤ የሶማሊያን ጉዳይ አንስተዉ መክረዋል።

https://p.dw.com/p/Rye5
ምስል DW /Maya Dreyer

አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከቦታዉ እንደዘገበዉ፤ መሪዎቹ ሶማሊያ ዉስጥ ኬንያ፤ የአፍሪቃ ኅብረት እና የሶማሊያ መንግስት ወታደሮች በአሸባብ ላይ በሚያካሂዱት ዉጊያ ኢትዮጵያ ድጋፍ እንድትሰጥ ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር አልፈዉ ወደሶማሊያ ገብተዋል የሚሉ ዘገባዎች ቀደም ብለዉ ቢሰሙም አዲስ አበባ ዘገባዉን አስተባብላለች።

ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ