1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእሳት አደጋ በፊንጫ ስኳር ማምረቻ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007

በፊንጫ ስኳር ማምረቻ በደረሰው የእሳት አደጋ አንድ ሠራተኛ እሳቱን ለማጥፋት ባደረገው ሙከራ ሕይወቱ መጥፋቱ ተገለጠ። ሌሎች ሠራተኞችም በደረሰባቸው አደጋ በሕክምና ላይ እንደሚገኙ ተጠቅሷል።

https://p.dw.com/p/1EsGy
Brasilien, Zuckerrohr
ምስል picture-alliance/RiKa

በኢትዮጵያ የስኳር ኮርፖሬሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዘመድኩን ተክሌን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ