You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 8 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያቱ አትሌቶች በዓለም መድረክ ገነው የወጡበት ምክንያቱ ምን ይሆን?
ከምስጋናው ጋ የተደረገው ሙሉ ቃለ መጠይቅ እዚህ ይገኛል
የታኅሣስ 1 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከስዊትዘርላንድ እስከ ዩናይትድ ስቴትስ፤ ከቱርክ እስከ ቻይና በትናንትናው ዕለት በርካታ ድሎችን ተቀዳጅተዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 24 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስፔን ውስጥ ትናንት በቫለንሺያ ማራቶን በወንዶችም በሴቶችም አመርቂ ድል አስመዝግበዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የአዲስ አበባ ስታዲየም ማሻሻያ ከ3 ወራት ባልበለጠ ጊዜ ይጠናቀቃል ተባለ
የአዲስ አበባ ስታዲየምን ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን አሟልቶ ለማጠናቀቅ ቀሪ ሥራዎች ከሦስት ወራት በላይ እንደማይፈጅ ተገለጸ ።
ሴቶች ከኔ ተማሩ
የ37 ዓመቷ እንስት የሰውነት ቅርጽ ስፖርተኛ ስትሆን በማሕበረሰቡ ያለውን የሴቶች ልክ ያልሆነ አመለካከትን በመጋፈጥ በአገሯና በምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ካሉ ሴት አትሌቶች አንዷ ለመሆን እየጣረ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የፊታችን እሁድ ስፔን ውስጥ ለሚካሄደው የቫለንሺያ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ እና ዓልማዝ አያና እጅግ ከሚጠበቁት አትሌቶች መካከል ናቸው ።
ከምስጋናው ጋ የተደረገው ሙሉ ቃለ መጠይቅ እዚህ ይገኛል
ቡርኪናፋሶ ኢትዮጵያን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አሸነፈች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ 2ኛ የምድብ ጨዋታ ከቡርኪና ፋሶ ጋ በሞሮኮ የኤል አብዲ ስታዲየም ዛሬ ባደረገው ግጥሚያ 3 ለ0 ተሸነፈ ።
ሙሉ ቃለ መጠይቅ የአፍሪቃ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡት አቶ ኢያሱ ወሰን ጋ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሕዳር 3 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የጥቅምት 27 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ክብረወሰን በተሰበረበት የኒውዮርክ የማራቶን ሩጫ የወንዶች ፉክክር ኢትዮጵያ ለድል በቅታለች ። በሴቶች ተመሳሳይ ብርቱ ፉክክር የሁለተኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ሆኗል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የዶይቼ ቬለ አማርኛ ሣምንታዊ ዘገባዎችን በሙሉ እዚህ ያዳምጡ
ባሻዎ ሰዓት፣ በፈለጉት ቦታ በስልክዎ አሊያም በኮምፒውተር ሁሉንም ሣምንታዊ መሰናዶዎች ማዳመጥ ይችላሉ። የመረጡትን አሊያም ያመለጠዎትን መሰናዶ ለማድመጥ ማዕቀፎቹን ይጫኑ
የጥቅምት 19 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በቤጂንግ ማራቶን የወንዶች ፉክክር ኢትዮጵያውያኑ ድል ሲቀናቸው፤ በሴቶች ውድድር ኬንያውያቱ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 12 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎቹ) ለ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ግስጋሴ ላይ ናቸው ።
የጥቅምት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ውድድሮች እንደተለመደው አመርቂ ድሎችን አመዝግበዋል ።
የሰኞ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የመስከረም 28 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
በሴቶች ምድብ የተደረገውን የቺካጎ የማራቶን ውድድር ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኒዘርላንዳዊት ሲፈን ሀሰን የስፍራውን ክብረ ወሰን እና የዓመቱን ሁለተኛ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በዛሬው የስፖርት መሰናዶዋችን፦ በዋናነት በላቲቪያ ዋና ከተማ ሪጋ ትናንት የካሄደውን የዓለም የጎዳና ላይ የሩጫ ፉክክር እንቃኛለን ። ሌሎች አጠር ያሉ የስፖርት ዘገባዎችንም አካተናል ።
የመስከረም 14 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ጀርመን ቤርሊን ከተማ ውስጥ ትናንት በተከናወነ የማራቶን ሩቻ ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትእግስት አሰፋ የዓለም ክብረወሰን ሰብራ ለድል በቅታለች ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 7 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ባሕርዳር ከነማ የእግር ኳስ ቡድን የቱኒዝያ ተጋጣሚውን ድል አድርጓል ። ወደ ቀጣይ ዙር የማለፍ እድሉ ከፍተኛ ነው ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጳጉሜ 6 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ሞ ፋራህ አራተኛ ወጥቶ ከሩጫው ዓለም በተሰናበተበው የኒውካስል የግማሽ ማራቶን ፉክክር ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ አሸናፊ ሆኗል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 29 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ጀርመን ቤርሊን ከተማ ውስጥ ትናንት ለድል የበቃችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ የራሷን ክብረ ወሰን ለጥቂት ሳትሰብር ቀርታለች ።
የነሐሴ 22 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን በዘንድሮ የቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ፉክክር ከኦሬገኑ ያነሰ ውጤት ይዞ አጠናቋል ።
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ውጤት
በቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሁለቱም ጾታ በመካከለኛ እና ረዥም ርቀቶች የተሳተፈችው ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪቃ ደግሞ 2ኛ ሆና አጠናቃለች ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 15 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያውያት አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ በመያዝ ሜዳሊያዎቹን በመላ ተቆጣጥረዋል ።
የነሐሴ 8 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኔይማር የእነ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ተቀናቃኝ ቡድንን ሊቀላቀል ጫፍ ደርሷል ። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ጋር ዋንጫ ማንሳት ችሏል ። የባየር ሙይንሽን ሽንፈት ደጋፊዎቹን አስቆጥቷል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ናይጀርያ ድል አልቀናዉም፤ እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜ ደርሷል
ናይጀርያ ድል አልቀናዉም፤ ብሪታንያ ሩብ ፍፃሜ ደርሷል
የኢትዮጵያዊያን ስፖርት እና ባሕል ፌዴሬሽን በአውሮፖ ፌስቲቫል
የኢትዮጵያዊያን ስፖርት እና ባሕል ፌዴሬሽን በአውሮፖ ፌስቲቫል
የሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የሐምሌ 3 ቀን 2015 ስፖርታዊ መረጃዎች
የኢትዮጵያውያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የስፖርትና ባህል ትርዒት
የኢትዮጵያውያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የስፖርትና ባህል ትርዒት
የሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የሰኔ 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ትግራይ ክልል ውስጥ ትናንት ተጠናቋል ። ኤርትራ አስመራ ከተማ ውስጥም የኤርትራ ብሔራዊ የጎዳና ላይ የብስክሌት የፍጻሜ ፉክክር ትናንት ተከናውኗል ።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 3 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ