ፖለቲካኢትዮጵያታህሳስ 16 ቀን 2017 የዜና መፅሔትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያ16 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 16 2017የዜና መጽሔት፤ የአቶ ክርስትያን ታደለና ዮሐንስ ቧያሌው ከቃሊቲ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዛወርን የሚመለከተውን ዘገባ በማስቀደም፤ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የጊቤ ወረዳ 12 ቀበሌዎች ጥያቄና ያስከተለው የአገልግሎት መስተጓጎል፤ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት ቅሬታ እንዲሁም አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ አሰባሰብ ማጠናቀቁን የሚመለከቱ ዘገባዎችንም ይዟል። https://p.dw.com/p/4oZfqማስታወቂያ