1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

DW Amharic የዜና መጽሔት፤ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2017

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በምህጻሩ ኢሰመጉ ዋና ሃላፊ አቶ ዳን ይርጋ የሚደርስባቸው ወከባ በመባባሱ ምክንያት አገር ለቀው መሰደዳቸውን ድርጅቱ ለዶቼቬለ አረጋግጧል። በሌላ በኩል የኢትትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሦስት ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረው እገዳ መነሳቱ ታዉቋል። ህወሓት በአንዳንድ አካባቢዎች አዳዲስ ሚሊሽያዎችን እየመለመለ ነው፣ በሕገ-ወጥ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ላይም ተሰማርቷል ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከሰሱ። ከ 3 ሺህ በላይ «የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት» ሠራተኞች ያለፉት 9 ወራት ደሞዛችን አልተከፈለንም ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገሩ።

https://p.dw.com/p/4oDUU
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien I National Bank in Addis Abeba
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።