የደመራ በዓል 16 መስከረም 2006ሐሙስ፣ መስከረም 16 2006«መስቀል አብርሃ!--» የዘንድሮው ፤ የ 2006 ዓ ም፣ የደመራ በዓል ፣ ከቀትር በኋላ ፣ ማምሻውን ተክብሯል። በንግሥት ዕሌኒ ትእዛዝ ተቆፍሮ ፤ በኢየሩሳሌም የተገኘው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሠቀለበት መሥቀል፣ የሚታሰብበት በዓል፣ ሃይማኖታዊ፣https://p.dw.com/p/19p9Vምስል Hilina Photographyማስታወቂያ ባህላዊና ታሪካዊ መሆኑ የታወቀ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ፤ አያሌ ምእመናንና ተመልካቾች በተገኙበት በመስቀል አደባባይ፣ በዓሉ እንዴት እንደተከበረ ፣ ዘጋቢአችንን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ ጠይቀነው ነበር። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ