የጀርመን ወደ ሶማሊያ ጦር የማዝመት ዕቅዷ
ማክሰኞ፣ የካቲት 4 2006ማስታወቂያ
የጀርመን የመከላከያ ሚኒስቴር ከ20 ዓመት በላይ ባለመረጋጋት እና በጦርነት ውስጥ የቆየችውን የዚችኑ ሀገር ሁኔታ ለማሻሻል ያስችላል ያለውን ሀሳብ ሰሞኑን አቅርቧል። ሀሳቡ የጀርመን መንግሥት ወደ 20 የሚጠጉ የጦር አሰልጣኞችን ወደ ሞቃድሾ ይላክ የሚል ነው። ይሁንና፣ ይህ ሀሳብ በአንዳንድ የሀገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዘንድ ሙሉ ድጋፍ እንዳላገኘ የዶይቸ ቬለ ስቬን ፖህልን ዘገባ አመልክቷል። ዝርዝሩን ከበርሊን ይልማ ኃይለሚካኤል አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ