1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

እሑድ፣ ግንቦት 30 2012

ስደተኛዋ ፖለቲከኛ ባንኩ ወደ አገሯ ማጋንጌ ስትመለስ በተዘጋጀላት የአቀባበል ሥርዓት ላይ ድንገት ተወግታ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች። ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን ጥቃቱ ሲፈጸም በቦታው ነበረች፤ ጥቃቱንም በዐይኗ ዐይታለች። ዛሬ ጁን ስለ ባንኩ መረጃ ለማግኘት ሆስፒታል ነች።

https://p.dw.com/p/3dPD0