ትምህርትአፍሪቃ«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu14 ሰኔ 2012እሑድ፣ ሰኔ 14 2012ጋዜጠኛዋ ጁን በስለት ተወግታ ሆስፒታል የተኛችውን ፖለቲከኛ ባንኩ ለመጎብኘት ስትሞክር ተከልክላ ነበር። ባንኩ አባል የሆነችበት የማለለለፖ ፓርቲ ሊቀ-መንበር ዱምባ ጂምቦ በአብዛኛው የዴሬምባ ጎሳ አባላት የሆኑ ደጋፊዎቻቸው በተሳተፉበት ጥቃቱን አውግዘዋል ሊቀ-መንበሩ በሰልፉ ላይ የፕሬዝዳንት ካንዳ ጎሳ አባላት ባንኩን ለመግደል ሞክረዋል ሲሉ ጭምር ከሰዋል። ለዚህ ውንጀላ ፕሬዝዳንት ካንዳ ምን ዓይነት ምላሽ ይሰጡ ይሆን? https://p.dw.com/p/3dlctማስታወቂያ