1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

Chrispin Mwakideuእሑድ፣ ሰኔ 21 2012

ከስደት ስትመለስ በስለት የተወጋችው ታዋቂዋ ፖለቲከኛ ባንኩ በሆስፒታል ሕይወቷ አልፏል። የባንኩ ሞት በማጋንጌ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የቴሌቭዥን ጋዜጠኛዋ ጁን በአንድ የኢንተርኔት ካፌ ሕይወቷ ባለፈው ባንኩ ላይ የሚያጠነጥን ዘገባዋን እየሠራች ነው።

https://p.dw.com/p/4YcKQ