ትምህርትአፍሪቃ«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu28 ሰኔ 2012እሑድ፣ ሰኔ 28 2012ከባንኩ ሞት በኋላ የማጋንጌ ነባራዊ ሁኔታ አሽቆልቁሏል። የአገሪቱ ጦር ተከፋፍሏል። አብዛኛውን የንግድ ሥራ የተቆጣጠሩት ቲሪቤዎች ለዴሬምባ ጎሳ አባላት ምንም ነገር ባለመሸጥ ልክ እናስገባቸዋለን እያሉ ዝተዋል። ይኸ ታሪክ ወዴት ይወስደን ይሆን? ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን በአገሯ የበረታውን የጎሳ ውጥረት ለማርገብ የግል ጥረት ጀምራለች። https://p.dw.com/p/3epZsማስታወቂያ