1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

Chrispin Mwakideuእሑድ፣ ሐምሌ 12 2012

ጥንዶቹ ጁን እና ዊላ የቲሪቤ ጦረኞች በዴሬምባዎች ላይ ያቀዱትን ጥቃት ለማስቆም በጋራ ጥረት ጀምረዋል። ዋና ኢንስፔክተር ኦፓንዴ የማለለለፓ ሊቀ-መንበር ዱምባ ለሟቿ ባንኩ ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር ሲረዱ ከእስር ለቀዋቸዋል። አሁን ዋና ኢንስስፔክተር ኦፓንዴ ከሥራ ባልደረባቸው ኢንስፔክተር ኒምሮድ ጋር በቢሯቸው በጉዳዩ ላይ እየመከሩ ነው። ታሪኩ እንዴት ይቀጥል ይሆን?

https://p.dw.com/p/3fYH9