ትምህርትአፍሪቃ«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu5 ሐምሌ 2012እሑድ፣ ሐምሌ 5 2012ፕሬዝዳንት ካንዳ በባንኩ ሥርዓተ-ቀብር ላይ የጀመሩትን ንግግር የማለለለፓ አባላት ድንጋይ ከወረወሩባቸው በኋላ ለማቋረጥ ተገደዋል። የአገሪቱን ኤኮኖሚ የሚዘውሩት የቲሪቤ ጎሳ አባላት እስካሁን እንደተረጋጉ ነበር። በፕሬዝዳንቱ ላይ ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ ግን በቅቷቸዋል። የቲሪቤ ጎሳ የአገር ሽማግሌ ናቦላ፤ የጁን ፍቅረኛ ዊላ እና የጎሳው ወጣቶች በአንድ ምሥጢራዊ ስፍራ ተሰብስበው እየመከሩ ነው። https://p.dw.com/p/3fCXjማስታወቂያ