1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

Chrispin Mwakideuእሑድ፣ ሐምሌ 19 2012

እስካሁን ድረስ ግን ኢንስፔክተሩ የታዋቂዋ ፖለቲከኛዋ ባንኩ ሙቱምባን ገዳይ ለመያዝ በሚያደርጉት ምርመራ እዚህ ግባ የሚባል ውጤት አላስመዘገቡም። ያም በመኾኑ ለምርመራቸው የሚያግዝ አንዳች አዲስ ፍንጭ ያጡት ኢንስፔክተር ኦፓንዴ ተስፋ ወደመቁረጥ የተቃረቡ ይመስላል። ዛሬ ከባልደረባቸው ኢንስፔክተር ኒምሮድ ጋር በመሆን በእጃቸው ያሉ መረጃዎችን ፈትሸው ፍንጭ ለማግኘት ከቢሯቸው ተቀምጠዋል።

https://p.dw.com/p/3fwLA