የፈረንሳይና የጀርመን ግጥምያ30 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2008የአዉሮጳ የእግር ኳስ ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ፉክክር ዛሬም ይካሄዳል። ትናንት ፖርቱጋል ዌልስን ሁለት ተምንም ከሸኘች በኋላ የጀርመን እግር ኳስ አፍቃሪዎች ብሔራዊ ቡድናቸዉ ግብ አዳኙ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚገኝበት ቡድንን መጋፈጡን በማሰብ ሙሉ ድጋፋቸዉን ለመስጠት በርከት ብለዉ ወደ ፈረንሳይዋ ማርሴል ከተማ መጓዛቸዉ ተነግሯል።https://p.dw.com/p/1JLLZምስል picture alliance/Pressefoto Ulmer/M. Ulmerማስታወቂያ ይህ ጨዋታ ለቡድኑ ወሳኝ ነዉ የሚሉት የእግር ኳስ ወዳጆች የዩሮ 2016 አስተናጋጇ ፈረንሳይም ዋንጫዉን እዚያዉ ለማስቀረት ታጥቃ መነሳቷን እየተናገሩ ነዉ። የዶቼ ቬለ ሳምንታዊ የስፖርት አዘጋጅ ማንተጋፍቶት ስለሺ የሁለቱ ቡድኖች ዝግጅት ምን እንደሚመስል ጠይቀነዉ ነበር። ማንተጋፍቶት ስለሺ ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ