1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ውኃ የነካው ገላ »

James Muhandoቅዳሜ፣ ሐምሌ 1 2015

አፍሪቃ ውስጥ ሶንጋ በተባለች ምናባዊ ከተማ እማማ ፅጌ እና ሁለት ልጆቻቸው ይኖራሉ። ሴትየዋ አንዲት ሱቅ አላቸው። እዛም አንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ መገልገያዎችን እየተጠቀሙ ይነግዳሉ። ይሁንና በሀገሪቱ የተጣለው አዲስ የፕላስቲክ እገዳ ፈተና ይሆንባቸዋል።

https://p.dw.com/p/4SbD3