1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የፕላስቲክ ማነቆ »

James Muhandoቅዳሜ፣ ሐምሌ 8 2015

የእማማ ፅጌ ወንድ ልጅ አካሉ የጎምቤ ወንዝ ዳር ፍየላቸው ጉሬን ከጓደኛው ተፈሪ ጋር እየጠበቀ ሳለ፤ ወራጅ ውኃው ውስጥ ያለ አንድ የሞተ ሰው ተመልክተዋል። ምን ማድረግ እንዳለባቸው እየተማከሩ ሳሉም ጉሬ ተሰውራለች። ምን ያደርጉ ይኾን?

https://p.dw.com/p/4SYJY