1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«በየቦታው ፕላስቲክ»

James Muhandoቅዳሜ፣ ሐምሌ 15 2015

ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ በሚውሉ የፕላስቲክ መገልገያዎች ላይ የተጣለው እገዳ እስካሁን በሶንጋ ነጋዴዎች ዘንድ ቁም ነገር ተደርጎ አልተቆጠረም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የ16 ዓመቱ አካሉ እና ጓደኛው ተፈሪ ተጠያቂ እንዳይባሉ ስለፈሩ ስላዩት ነገር ለማንም ላለመንገር ወስነዋል። ታሪኩ እንዴት ይቀጥላል?

https://p.dw.com/p/4SYJn