1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ጠንከር ሲል»

James Muhandoቅዳሜ፣ ሐምሌ 22 2015

የንጎስዋ ፕሬዝዳንት የተከለከሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ሲጠቀሙ የሚገኙ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። እማማ ፅጌ ከእነዚህ አንዷ ናቸው። በሌላ በኩል ኢኒስፔክተር ሞገስ አንድ ሰው እንዲያስፈራራ ሚኒስትሩ የነገሩት ቢሆንም ይህ ሰው በስህተት ተገድሏል። ሰውየው ማን ነበር? ለምንስ ተገደለ?

https://p.dw.com/p/4SYK2