1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«መላ መፈለግ»

James Muhandoቅዳሜ፣ ነሐሴ 6 2015

አንዱዓለም የአባቱን ፎቶ አድርጎ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ እንዲለጥፍ ሳምሪ ሀሳብ አቅርባለት ነበር። በሌላ በኩል አካሉ ጭንቀት ውስጥ ይገኛል። ከጎደኛው ተፈሪ ጋር ሆኖ ወንዝ ውስጥ ሞቶ ያዩትን ባለ አንድ እጅ ሰው ሊረሳው አልቻለም። ደፍሮ ለአንድ ሰው ይናገር ይኾን?

https://p.dw.com/p/4SYKI