1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ሞት በፕላስቲክ ሰበብ»

James Muhandoቅዳሜ፣ ነሐሴ 13 2015

የዩንቨርስቲ ተማሪው አንዱዓለም አባት ከተወሰኑ ቀናት አንስቶ የደረሱበት አልታወቀም። እሱም ያገኘውን መረጃ ይዞ ኢኒስፔክተር ሞገስን ለማናገር ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ነበር። ግን ኢኒስፔክተሩ ለምንድን ነው ለመተባበር ፍቃደኛ ያልሆነው?

https://p.dw.com/p/4SYKJ