You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የጠ/ሚው እንታረቅ ጥሪ፤ ውጥረት በአማራና ትግራይ አዋሳኝ ቦታዎች
የጠ/ሚው እንታረቅ ጥሪ፤ ግጭት በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ታጣቂዎች፤ የሶማሊያ ፕሬዚደንትና የኢትዮጵያ መንግሥት ውዝግብ
የኢትዮ ሶማሌላንድ ስምምነት፤ የኢትዮ ቴሌኮም ትርፍ፤ ያንዣበበዉ የረሃብ አደጋ
ኢትዮጵያ ራሷን የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ብላ ከምትጠራው እና ሶማሊያ የግዛቴ አካላ ናት ከምትላት ሶማሊላንድ ጋ የወደብ ጉዳይን በሚመለከት የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል።
"ለሶማሌላንድ ዕውቅና መስጠት የስምምነቱ አካል ነው"
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ለማጠናቀቅ "አሁን ከሁለቱም ወገኖች የቴክኒክ ኮሚቴ በመዋቀር ላይ ነው" ስትል ሶማሊላንድ አስታወቀች
የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ስምምነት ፣ የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ
የሶማሊላንድ መንግሥት ማንኛውንም የውጭ ጣልቃገብነት በጽኑ እንደሚቃወም በተለይ የግብጽ መንግሥት ጉዳዩን እያራመደ ያለበትን አካሄድ እንዲያስተካክል ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
በወቅታዊ ጉዳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
የእስካሁን ሂደቱ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ የተጠየቁት አምባሳደር መለስ ዓለም ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
ኢትዮጵያ፣የባሕር በር የማግኘት ጥረቷ እና የሀገራት ምላሽ
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ስምምነቱ ግዛት የመጠቅለል ወይም ሉዓላዊነትን በሌላ ሀገር ግዛት ላይ የማወጅ እርምጃ አለመሆኑን በኤክስ ጽፈዋል።
አነጋጋሪነቱ የቀጠለው የወደብ ጉዳይ
ኢትዮጵያ ራሷን የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ብላ ከምትጠራው እና ሶማሊያ የግዛቴ አካል ከምትላት ሶማሊላንድ ጋ ስለ ወደብ አጠቃቀም ፈረመችው የተባለው የመግባቢ ሰነድ አሁንም እያነጋገረ ነው ።
ጉዳዩ የሶማሊያን ፌዴራል ሪፐብሊክን ከኢትዮጵያ አፋጧል
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ በኢጋድ ጉባኤ መጋበዛቸውን ገለጹ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ የሆኑት መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ በጉባኤው እንዲሳተፉ በኢጋድ ጽህፈት ቤት መጋበዛቸውን በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ በኩል አስታውቀዋል።
የኢጋድ የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ሐሙስ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ላይ ይመክራል
ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ለመወያየት የምሥራቅ አፍሪካ በይነ-መንግሥታት አስቸኳይ የመሪዎች ጉባኤ ጠርቷል። ጉባኤው በሱዳን ጉዳይ ላይ ጭምር ይመክራል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ አማራ ክልል እንዲሄዱ ውሳኔ ማሳለፉ
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አቋም
በኢትዮጵያ መንግስት እና ራስ ገዟ ሶማሌ ላንድ መካከል የተፈረመውን የወደብ "የመግባቢያ ሰነድ" በተመለከተ የስምምነቱን ማዕቀፍ፣ ዝርዝር ይዘቱን እና ከስምምነቱ ጋር ተያይዞ ተፈትሿል።
ስምምነቱ እና የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የሥራ እንቅስቃሴ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ኢትዮጵያ የንግድ መርከቦቿን ከአደጋ እንድትጠብቅ እና በቀጣናው ያለውን የሕገ ወጥ የመሣሪያ እና የሰዎች ዝውውርንም ለመከላከል ይሰራል ተብሏል።
ሙሉ ስርጭት፤ ታኅሳስ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
የታኅሳስ 29 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት ፣ የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ
ፕሬዝዳንቱ "በሁለቱ ወንድማማች ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ለመምከር ወደ ኤርትራ ተጉዘዋል"
የኢትዮጵያ እና የሶማሌ ላንድ የወደብ ስምምነት፤የኮንጎ የምርጫ ውጤት ውዝግብ
ኢትዮጵያ ወደቡን ለዓለም አቀፍ ንግድ ከመጠቀሟ ባሻገር የባህር ኃይል የምትገነባበትን መሬት ማግኘት ትፈልጋለች። ሶማሊላንድ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አክሲዮን እኩል ዋጋ ታገኛለች።
አወዛጋቢው የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ሰነድ
የኢትዮጵያ መንግሥት በምላሹ ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሊዙ የሚታሰብ ድርሻ እንዲኖራት እንደሚያስችልም በመግለጫው ጠቁሟል።
የታኅሳስ 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የአፍሪካ ኅብረት እና አሜሪካ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት በአፍሪካ ቀንድ የበረታው ውጥረት እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፖሳ ተገናኙ። የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ሙሰኛ ያሏቸውን ዳኞች የፍርድ ቤት ውሳኔዎች እንደማይቀበሉ ከዛቱ በኋላ ኃይለኛ ተቃውሞ ገጠማቸው። የእስራኤል ባለሥልጣናት ፍልስጤማውያን ከጋዛ ለቀው እንዲወጡ ያስተላለፉት ጥሪ እጅግ እንደረበሻቸው የተመ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቁ። ኢራን 95 ሰዎች ለተገደሉባቸው የቦምብ ፍንዳታዎች አሜሪካ እና እስራኤልን ወነጀለች።
በስምምነቱ ላይ የተነሱ ተቃውሞዎችና የተሰጡ አስተያየቶች
ባለፈው ሰኞ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ላንድ የተፈረመውና ለኢትዮጵያ የባህር በር የሚያስገኝ ነው የተባለው የመግባቢያ ሰነድ እያወዛገበና ካንዳንዶችም ተቃዉሞ እየተሰማበት ነው።
በኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ሥምምነት የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ አዙራለች
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው “የአጋርነት እና የትብብር የመግባቢያ ሥምምነት” የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ እና ቃጣር አዙራለች።
በኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ሥምምነት የተቀየመችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽ አዙራለች
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ በተፈራረመችው “የአጋርነት እና የትብብር የመግባቢያ ሥምምነት” የተቆጣችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ግብጽና ቃጣር አዙራለች። ሶማሌላንድ ኢትዮጵያ እውቅና የምትሰጥ የመጀመሪያ ሀገር በመሆኗ አመስግና ሥምምነቱን “የሚያስተጓጉሉ ወይም የሚቃወሙ” ወገኖችን አስጠንቅቃለች። ተንታኞች የለየለት ጦርነትም ባይሆን የእጅ አዙር ግጭትን ይሰጋሉ
የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ ዉል ከቪየናዉ ስምምነት አኳያ
በተፈራረሙት የመግባቢያ ዉል መሠረት ኢትዮጵያ ለጦር ሠፈርና ለንግድ አገልግሎት የምታዉለዉ፣ ለ50 ዓመታት በሊዝ የምትይዘዉ የባሕር በር ታገኛለች ተብሏል
የታኅሳስ 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የተ.መ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሐቀኛ የሽግግር ፍትኅ ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “መንግሥት በፌዴራልም ሆነ በክልል ደረጃ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነቱን በማያሻማ መልኩ እንዲያሳይ” ጥሪ አስተላልፏል። በኦሮሚያ ክልል ሖሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ የአየር ጥቃት ስምንት ሰዎች ሲገደሉ አምስት መቁሰላቸውን ሁለት እማኞች ተናገሩ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል መሐመድ ሓምዳን ዳጋሎ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተገናኙ። የሶማሊያ እና የሶማሌላንድ መሪዎች ለሚወዛገቡባቸው ጉዳዮች መፍትሔ ለማበጀት በጅቡቲ ንግግር ጀመሩ
ሶማሊያ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ከተሰረዘላት በኋላ 100 ሚሊዮን ዶላር ብድር ጸድቆላታል
ባለፈው ሣምንት ከፍተኛ መጠን ያለው ዕዳ የተሰረዘላት ሶማሊያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 100 ሚሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር አቅርቦት ጸድቆላታል። የሶማሊያ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ከተሰረዘ በኋላ ዜጎቿ ኤኮኖሚው ያንሰራራል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የጸደቀው የዕዳ ስረዛ የሶማሊያን የውጭ ብድር ከ5.3 ቢሊዮን ዶላር ወደ 700 ሚሊዮን ዶላር ቀንሶታል። ውሳኔውን የሰሙ የሶማሊያ ዜጎች ባረጀው ምትክ የመገበያያ ገንዘብ እንዲታተም ይሻሉ።
የሶማሊያ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ሲሰረዝ ዜጎቿ ኤኮኖሚው ያንሰራራል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል
በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የጸደቀው የዕዳ ስረዛ የሶማሊያን የውጭ ብድር ከ5.3 ቢሊዮን ዶላር ወደ 700 ሚሊዮን ዶላር ዝቅ ቀንሶታል።
በርካቶችን እየጎዳ የሚገኘው የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር
ስለህመሙ በቂ ግንዛቤ ባለመኖሩ ሰዎች ወደ ህክምና ዘግይተው በመሄዳቸው የሚያደርሰውን ጉዳት ማባባሱን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል
አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል
የሕዳር 22 ቀን 2016 የዓለም ዜና
ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መግደሉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ወነጀለ። ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች በወረዳው ሦስት መንደሮች በሁለት ቀናት በፈጸሟቸው ጥቃቶች በትንሹ 36 ሰዎች መገደላቸውን ሬውተርስ ዘግቧል።ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ እንዲያፈላልግ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ኮሚቴ የለያቸውን ሁለት የመጨረሻ እጩዎች ይፋ አደረገ። በሶማሊያ ላይ ተጥሎ የቆየው የጦር መሣሪያ ግዢ ማዕቀብ እንዲነሳ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ሲወስን ሶማሌላንድ ተቃወመች። የቅዳሜ የዓለም ዐበይት ዜናዎችን ያድምጡ!
ሶማሌ ክልል ሼቤሌ ዞን የጎርፍ መጥለቅለቅ ብርቱ ጉዳት
በሶማሌ ክልል 33 ወረዳዎች በ140 ቀበሌዎች ለ28 ሰዎች ሞት ሰበብ የሆነው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ በሺህዎች የሚቆጠሩትን ማፈናቀሉ ተገለጸ ።
ስለ ሶማሌ ክልል የጎርፍ መጥለቅለቁ ከመሳይ ጋ የተደረገው ሙሉ የቀጥታ መስመር ቃለ መጠይቅ
ሶማሌ ክልል ሼቤሌ ዞን የጎርፍ መጥለቅለቅ ብርቱ ጉዳት
በሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ 28 ሰዎች መሞታቸውን፤ በእንስሳት ፣ በእርሻ እና መሰረተ ልማቶች ላይም ጉዳት መድረሱ ተገለጸ ።
የሕዳር 11፣ 2016 ዜና
የሕዳር 06 ቀን 2016 ዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 28 አሻቅቧል። የአማራ እና የኦሮሚያ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች ከሣምንት በፊት በተፈጸመ ጥቃት ከ3 ሺሕ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል። በኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ያሰጋቸው የሲቪክ ማኅበራት ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፈዋል። እነዚህን ጨምሮ ስድስት ዘገባዎች በዛሬው የዜና መጽሔት ይቀርባሉ።
በሶማሌ ክልል በጎርፍ ምክንያት ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 28 አሻቀበ
በሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 28 መድረሱን የሶማሌ ክልል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ቢሮ አስታወቀ።
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ በውይይት መፍትሔ ያገኛል የሚል አቋም አላቸው
ኢትዮጵያ ለወደብ ኪራይ በዓመት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ታወጣለች። ሀገሪቱ የሱዳን እና የሶማሊላንድ ወደቦችን በአማራጭነት የምትጠቀም ቢሆንም ከ90 በመቶ በላይ የገቢ ወጪ ንግዷ የሚከወነው በጅቡቲ በኩል ነው። ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው የዐቢይ አቋም ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ተቃውሞ ቢገጥመውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን አላፈገፈጉም
የጥቅምት 27፣2016 ዜና መፅሔት
በሶማሌ ክልል ጎርፍ ሰዎች ገደለ፣ ሺዎችን አፈናቃለም
በክልሉ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር የሚያመልክተው የሚቲዎሮሎጂ መረጃ ችግሩን እንዳያባብስ ተሰግቷል
የጥቅምት 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና
በተለያዩ ሃገራት የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ
የአውሮጳ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል ይፋ እንዳደረገው በበርካታ የአፍሪቃ ሃገራት የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቷል።
የሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
“አባቴ እኛን ከማሳደግ ከከፈለው ዋጋ ይልቅ ለአገር እራሱን የሰጠበት መንገድ ልቃል ብዬ አምናለሁ፡፡
ትኩረት በአፍሪቃ
የመጋቢት 23 ቀን 2015 የዓለም ዜና
"ሂር ሂሴ" በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ የሚደረገው ጥረት
"ሂር ሂሴ" በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ ለማስቻል ሰነድ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ገልፃል።
የመጋቢት 5 ቀን 2015 የዓለም ዜና
እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሐ አገሮችን ሮሮ ማን ይሰማል?
እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሐ አገሮችን ሮሮ ማን ይሰማል?
እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሐ አገሮችን ሮሮ ማን ይሰማል?
በሶማሌ ክልል 3.8 ሚሊዮን ሕዝብ ርዳታ ይሻል
የዘንድሮ ድርቅ በርካታ እንስሳት መሞታቸውንም አቶ አብዱቃድር ለዶይቼቬሌ ተናግረዋል
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 3 የ 15
የሚቀጥለው ገጽ