1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ የካቲት 4 2015

የዛሬውን “የቀውሱ ጅማሬ ”የተሰኘውን የመጀመሪያ ክፍል የምንጀምረው በካላንዳ መሃል ከተማ ዛሬ አዲስ ከሚከፈተው የካላንዳ ሜዲካል ሆስፒታል ነው። ሆስፒታሉ በግል ባለሀብቶች ድጋፍ ነው የተገነባው። በምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ተሰባስበዋል።

https://p.dw.com/p/4N1y9