1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ትረካ

ቅዳሜ፣ የካቲት 4 2015

ተዋቡ በካላንዳ ከተማ ከደረሰው ኮሌራ መሰል በሽታ ጀርባ የማን እጅ እንዳለ እና የበሽታውን መንስዔ ያጣራል። ጋዜጠኛው ከዚህ ጋር በተገናኘ በኢንተርኔት የሚለቀቁ የሀሰተኛ ወሬዎች እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ይፈትሻል። ከመረጃ አሰራጮቹ መካከል በከተማዋ ኃይል ያላቸው ሰው ይገኙበታል።

https://p.dw.com/p/4NTqP
Crime Fightes 7
ምስል DW

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

ወጣቱ መርማሪ ጋዜጠኛ ተዋቡ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ ወሬዎች እና የተሳሳቱ መረጃዎችን የማጣራት ተልዕኮ አለው። በዚህ መኃል የከተማው ኃያላን ሰዎች ባለሙያ ቀጥረው አደገኛ የውሸት እና የማታለያ መረብ እንደዘረጉ እና በመጨረሻም በአፍሪቃ ምናባዊ ካላንዳ ከተማ የኮሌራ መሰል ወረርሽኝ እንዳስከተለ ይደርስበታል። ይህ “የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ” የተሰኘው እና በትረካ መልክ የተዘጋጀው የወንጀል ተፋላማዊዎቹ ታሪክ እንዴት ሀሰተኛ ወሬዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያደርሱትን አሉታዊ ተጽእኖ እና እውነተኛ መረጃዎች ያላቸውን ኃይል ያስቃኛል።

ደራሲ:  ክርስፒን ምዋኪዱ

ተራኪ : አንዱዓለም ተስፋዬ

ትርጉም እና ቅንብር : ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ