«የፕላስቲክ ጠንቅ» ትረካ
ቅዳሜ፣ ሐምሌ 1 2015ማስታወቂያ
ርዕሱ እንደሚጠቁመው ታሪኩ በፕላስቲክ ምክንያት የሚፈጠሩ ጉዳቶች ላይ ያተኩራል። በትንሿ ሶንጋ ከተማ የፕላስቲክ ቆሻሻን ለመቀነስ የሚደረገው ትግል አስፈላጊ ነው። በአንዳንድ የፖለቲከኞች ርምጃ ጉዳቱ ይባባሳል። እማማ ፅጌ እና ልጆቻቸው አካሉና ሳምሪን በዚህ ትረካ በደንብ እንተዋወቃቸዋለን። ጓደኛቸው አንዱዓለም ደግሞ የጠፉ አባቱን ያፈላልጋል። ምን ገጥሟቸው ይሆን? ይህ ታሪክ ህብረተሰቡ እና ፖለቲከኞች እንዴት ለተሻለ፣ ዘላቂ እና አስተማማኝ ህይወት የፕላስቲክ ቆሻሻን በመቀነስ መስራት እንደሚችሉ ያሳያል። ታሪኩ የተፃፈው በጄምስ ሙሃንዶ (ኬንያ)ነው።
ደራሲ: ጀምስ ሙሀንዶ
ተራኪ : አንዱዓለም ተስፋዬ
ትርጉም እና ቅንብር : ልደት አበበ